ኤርምያስ 31:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ ብሔራት፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፤ርቀው በሚገኙ ደሴቶችም ቃሉን አውጁ፦+ “እስራኤልን የበተነው እሱ ይሰበስበዋል። መንጋውን እንደሚጠብቅ እረኛ ይጠብቀዋል።+ 11 ይሖዋ ያዕቆብን ይዋጀዋልና፤+ከእሱም ከሚበረታው እጅ ይታደገዋል።*+
10 እናንተ ብሔራት፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፤ርቀው በሚገኙ ደሴቶችም ቃሉን አውጁ፦+ “እስራኤልን የበተነው እሱ ይሰበስበዋል። መንጋውን እንደሚጠብቅ እረኛ ይጠብቀዋል።+ 11 ይሖዋ ያዕቆብን ይዋጀዋልና፤+ከእሱም ከሚበረታው እጅ ይታደገዋል።*+