ኢሳይያስ 40:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሆ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ በኃይል ይመጣል፤ክንዱም ስለ እሱ ይገዛል።+ እነሆ፣ የሚከፍለው ወሮታ ከእሱ ጋር ነው፤የሚመልሰውም ብድራት በፊቱ አለ።+