-
ሉቃስ 22:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ከዚያም አንድ መልአክ ከሰማይ ተገልጦለት አበረታታው።+
-
-
2 ቆሮንቶስ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እሱ “ሞገስ በማሳይበት ጊዜ ሰምቼሃለሁ፤ በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ” ይላልና።+ እነሆ፣ አምላክ ሞገስ የሚያሳይበት ልዩ ጊዜ አሁን ነው። እነሆ፣ የመዳን ቀን አሁን ነው።
-