ሕዝቅኤል 34:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእነሱ ላይ አንድ እረኛ ይኸውም አገልጋዬን ዳዊትን* አስነሳለሁ፤+ እሱም ይመግባቸዋል። እሱ ራሱ ያሰማራቸዋል፤ እረኛቸውም ይሆናል።+