ኢሳይያስ 55:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በታላቅ ደስታ ትወጣላችሁና፤+በሰላምም ትመለሳላችሁ።+ ተራሮቹና ኮረብቶቹ በደስታ በፊታችሁ እልል ይላሉ፤+የሜዳም ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ።+