ኢሳይያስ 43:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+ ዘርህን ከምሥራቅ አመጣለሁ፤ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።+ ኤርምያስ 31:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ‘አንቺም ብሩህ ተስፋ ይጠብቅሻል’+ ይላል ይሖዋ። ‘ወንዶች ልጆችሽ ወደ ገዛ ምድራቸው ይመለሳሉ።’”+