የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕዝራ 1:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ከእሱ ሕዝብ መካከል የሆነ አብሯችሁ የሚኖር ማንኛውም ሰው አምላኩ ከእሱ ጋር ይሁን፤ እሱም በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ቤቱ በኢየሩሳሌም የሚገኘውን* የእስራኤልን አምላክ የይሖዋን ቤትም መልሶ ይገንባ፤ እሱ እውነተኛ አምላክ ነው።

  • ኢሳይያስ 11:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በዚያን ቀን የእሴይ ሥር+ ለሕዝቦች ምልክት* ሆኖ ይቆማል።+

      ብሔራት ከእሱ መመሪያ ይሻሉ፤*+

      ማረፊያ ስፍራውም እጅግ የከበረ ይሆናል።

  • ኢሳይያስ 11:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ለብሔራት ምልክት* ያቆማል፤ በየቦታው የተሰራጩትን እስራኤላውያንም መልሶ ያመጣቸዋል፤+ እንዲሁም የተበታተኑትን የይሁዳ ሰዎች ከአራቱም የምድር ማዕዘኖች ይሰበስባል።+

  • ኢሳይያስ 62:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በበሮቹ በኩል እለፉ፤ እለፉ።

      ለሕዝቡ መንገዱን ጥረጉ።+

      ሥሩ፤ አውራ ጎዳናውን ሥሩ።

      ድንጋዮቹን አስወግዱ።+

      ለሕዝቦችም ምልክት* አቁሙ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ