ሚክያስ 7:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ብሔራትም ያያሉ፤ ታላቅ ኃይል ቢኖራቸውም ያፍራሉ።+ እጃቸውን በአፋቸው ላይ ይጭናሉ፤ጆሯቸው ይደነቁራል። 17 እንደ እባብ አፈር ይልሳሉ፤+በምድር ላይ እንደሚሳቡ እንስሳት እየተንቀጠቀጡ ከምሽጎቻቸው ይወጣሉ። በፍርሃት ተውጠው ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመጣሉ፤አንተንም ይፈሩሃል።”+
16 ብሔራትም ያያሉ፤ ታላቅ ኃይል ቢኖራቸውም ያፍራሉ።+ እጃቸውን በአፋቸው ላይ ይጭናሉ፤ጆሯቸው ይደነቁራል። 17 እንደ እባብ አፈር ይልሳሉ፤+በምድር ላይ እንደሚሳቡ እንስሳት እየተንቀጠቀጡ ከምሽጎቻቸው ይወጣሉ። በፍርሃት ተውጠው ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመጣሉ፤አንተንም ይፈሩሃል።”+