ዮሐንስ 7:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አይሁዳውያንም በጣም ተገርመው “ይህ ሰው ትምህርት ቤት* ገብቶ ሳይማር ቅዱሳን መጻሕፍትን* እንዴት እንዲህ ሊያውቅ ቻለ?” አሉ።+ ዮሐንስ 7:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ጠባቂዎቹም “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም” ብለው መለሱ።+