ኢሳይያስ 46:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ጽድቄን አምጥቻለሁ፤ሩቅም አይደለም፤ማዳኔም አይዘገይም።+ በጽዮን መዳን አስገኛለሁ፤ ለእስራኤልም ግርማዬን አጎናጽፋለሁ።”+