ኤርምያስ 31:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ያዕቆብን ይዋጀዋልና፤+ከእሱም ከሚበረታው እጅ ይታደገዋል።*+ ዘካርያስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከግብፅ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ከአሦርም አንድ ላይ እሰበስባቸዋለሁ፤+ወደ ጊልያድ+ ምድርና ወደ ሊባኖስ አመጣቸዋለሁ፤በቂ ስፍራም አይገኝላቸውም።+