-
ኢሳይያስ 66:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል?
እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል?
አገር በአንድ ቀን ይወለዳል?
ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል?
ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።
-
8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል?
እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል?
አገር በአንድ ቀን ይወለዳል?
ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል?
ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።