ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከማልቀሴ ብዛት ዓይኖቼ ፈዘዙ።+ አንጀቴ ተላወሰ። በሕዝቤ ሴት ልጅ* ላይ ከደረሰው ውድቀት+እንዲሁም በከተማዋ አደባባዮች ተዝለፍልፈው ከወደቁት ልጆችና ሕፃናት+ የተነሳ ጉበቴ መሬት ላይ ፈሰሰ።
11 ከማልቀሴ ብዛት ዓይኖቼ ፈዘዙ።+ አንጀቴ ተላወሰ። በሕዝቤ ሴት ልጅ* ላይ ከደረሰው ውድቀት+እንዲሁም በከተማዋ አደባባዮች ተዝለፍልፈው ከወደቁት ልጆችና ሕፃናት+ የተነሳ ጉበቴ መሬት ላይ ፈሰሰ።