የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 35:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 በዚያም አውራ ጎዳና ይኖራል፤+

      ደግሞም “የቅድስና ጎዳና” ተብሎ ይጠራል።

      ንጹሕ ያልሆነ ሰው አይጓዝበትም።+

      ጎዳናው፣ በመንገዱ ላይ ለሚሄዱት ብቻ ይሆናል፤

      ሞኞችም አይሄዱበትም።

  • ኢሳይያስ 60:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሕዝቦችሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤

      ምድሪቱን ለዘላለም ይወርሳሉ።

      እነሱ፣ ውበት እጎናጸፍ ዘንድ የተከልኳቸው ችግኞች፣

      የእጆቼም ሥራ ናቸው።+

  • ራእይ 21:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ሆኖም የረከሰ ማንኛውም ነገር እንዲሁም አስጸያፊ ነገር የሚያደርግና የሚያታልል ማንኛውም ሰው በምንም ዓይነት ወደ እሷ አይገባም፤+ ወደ እሷ የሚገቡት በበጉ የሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ የተጻፉ ብቻ ናቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ