-
ሉቃስ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “በሰማያት ለአምላክ ክብር ይሁን፤ በምድርም አምላክ ሞገስ ለሚያሳያቸው ሰዎች ሰላም ይሁን።”
-
-
ኤፌሶን 2:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እሱም መጥቶ ከአምላክ ርቃችሁ ለነበራችሁት ለእናንተም ሆነ ወደ እሱ ቀርበው ለነበሩት የሰላምን ምሥራች አወጀ፤
-