-
መዝሙር 2:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እንግዲህ እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤
እናንተ የምድር ፈራጆች እርማት ተቀበሉ።*
-
-
መዝሙር 72:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ነገሥታትም ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ፤
ብሔራትም ሁሉ ያገለግሉታል።
-