1 ጴጥሮስ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ጻድቅ የሆነው ክርስቶስ እንኳ ለዓመፀኞች+ ሲል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመሞት+ ከኃጢአት ነፃ አውጥቷቸዋልና። ይህን ያደረገው እናንተን ወደ አምላክ ለመምራት ነው።+ ሥጋ ሆኖ ተገደለ፤+ ሆኖም መንፈስ ሆኖ ሕያው ሆነ።+
18 ጻድቅ የሆነው ክርስቶስ እንኳ ለዓመፀኞች+ ሲል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመሞት+ ከኃጢአት ነፃ አውጥቷቸዋልና። ይህን ያደረገው እናንተን ወደ አምላክ ለመምራት ነው።+ ሥጋ ሆኖ ተገደለ፤+ ሆኖም መንፈስ ሆኖ ሕያው ሆነ።+