-
ዘካርያስ 13:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ሰይፍ ሆይ፣ በእረኛዬ+ ይኸውም
በወዳጄ ላይ ንቃ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።
-
-
ዮሐንስ 11:49, 50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 ሆኖም ከመካከላቸው አንዱ፣ በዚያ ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረው ቀያፋ+ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ምንም አታውቁም፤ 50 ደግሞም ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ፣ አንድ ሰው ስለ ሕዝቡ ቢሞት እንደሚሻል ማሰብ ተስኗችኋል።”
-
-
ሮም 5:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ገና ደካሞች ሳለን+ ክርስቶስ አስቀድሞ የተወሰነው ጊዜ ሲደርስ ለኃጢአተኞች ሞቷልና።
-