-
ኢሳይያስ 66:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እሷ ገና ምጥ ሳይጀምራት ወለደች።+
ምጥ ሳይዛት በፊት ወንድ ልጅ ተገላገለች።
8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል?
እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል?
አገር በአንድ ቀን ይወለዳል?
ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል?
ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።
-