ኢሳይያስ 33:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዓሎቻችንን+ የምናከብርባትን ከተማ ጽዮንን ተመልከት! ጸጥታ የሰፈነባት መኖሪያ፣የማትነቃነቅ ድንኳን+ የሆነችውን ኢየሩሳሌምን ዓይኖችህ ያያሉ። የድንኳን ካስማዎቿ ፈጽሞ አይነቀሉም፤ከገመዶቿም አንዱ እንኳ አይበጠስም።
20 በዓሎቻችንን+ የምናከብርባትን ከተማ ጽዮንን ተመልከት! ጸጥታ የሰፈነባት መኖሪያ፣የማትነቃነቅ ድንኳን+ የሆነችውን ኢየሩሳሌምን ዓይኖችህ ያያሉ። የድንኳን ካስማዎቿ ፈጽሞ አይነቀሉም፤ከገመዶቿም አንዱ እንኳ አይበጠስም።