-
ኤርምያስ 31:35, 36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣
በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣
በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*
ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳው
ይሖዋ እንዲህ ይላል፦+
36 “‘የእስራኤል ዘር ምንጊዜም በፊቴ የሚኖር ብሔር መሆኑ የሚያከትመው’ ይላል ይሖዋ፣
‘ይህ ሥርዓት ከተሻረ ብቻ ነው።’”+
-