የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 119:165
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 165 ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤+

      ሊያደናቅፋቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።*

  • ኢሳይያስ 66:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

      “እነሆ፣ ሰላምን እንደ ወንዝ፣+

      የብሔራትንም ክብር እንደሚያጥለቀልቅ ጅረት አፈስላታለሁ።+

      እናንተም ትጠባላችሁ፤ ጀርባዋም ላይ ታዝላችኋለች፣

      ጭኗም ላይ ሆናችሁ ትዘላላችሁ።

  • ኤርምያስ 33:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ‘እነሆ፣ ከተማዋ እንድታገግም አደርጋለሁ፤ ጤናም እሰጣታለሁ፤+ እኔም እፈውሳቸዋለሁ እንዲሁም የተትረፈረፈ ሰላምና እውነት እሰጣቸዋለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ