-
መዝሙር 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በሰማያት በዙፋን ላይ የተቀመጠው ይስቃል፤
ይሖዋ ይሳለቅባቸዋል።
-
-
ኢሳይያስ 41:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ከአንተ ጋር የሚፋለሙትን ሰዎች ትፈልጋቸዋለህ፤ ሆኖም አታገኛቸውም፤
ከአንተ ጋር የሚዋጉ ሰዎች እንደሌሉና ፈጽሞ እንዳልነበሩ ያህል ይሆናሉ።+
-