ኤርምያስ 23:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በእሱ ዘመን ይሁዳ ይድናል፤+ እስራኤልም ያለስጋት ይኖራል።+ የሚጠራበትም ስም ‘ይሖዋ ጽድቃችን ነው’ የሚል ይሆናል።”+