ኢሳይያስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብዙ ሕዝቦችም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦ “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ፣ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+ እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።”+ ሕግ* ከጽዮን፣የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።+ ሚክያስ 4:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብዙ ብሔራትም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦ “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራናወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+ እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።” ሕግ* ከጽዮን፣የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና። ዘካርያስ 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ወደ ጽዮን እመለሳለሁ፤+ በኢየሩሳሌምም እኖራለሁ፤+ ኢየሩሳሌምም የእውነት* ከተማ ተብላ ትጠራለች፤+ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ተራራም ቅዱስ ተራራ ተብሎ ይጠራል።’”+
3 ብዙ ሕዝቦችም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦ “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ፣ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+ እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።”+ ሕግ* ከጽዮን፣የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።+
2 ብዙ ብሔራትም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦ “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራናወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+ እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።” ሕግ* ከጽዮን፣የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።
3 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ወደ ጽዮን እመለሳለሁ፤+ በኢየሩሳሌምም እኖራለሁ፤+ ኢየሩሳሌምም የእውነት* ከተማ ተብላ ትጠራለች፤+ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ተራራም ቅዱስ ተራራ ተብሎ ይጠራል።’”+