ሚክያስ 7:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ታማኝ ሰው ከምድሪቱ ጠፍቷል፤*ከሰው ልጆችም መካከል ቅን የሆነ የለም።+ ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባሉ።+ እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል።