ኢሳይያስ 66:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሬን የሚያርድ፣ ሰውን እንደሚገድል ነው።+ በግን የሚሠዋ፣ የውሻን አንገት እንደሚሰብር ነው።+ ስጦታ የሚሰጥ ሰው፣ የአሳማ ደም እንደሚያቀርብ ነው!+ ነጭ ዕጣንን የመታሰቢያ መባ አድርጎ የሚያቀርብ፣+ በአስማታዊ ቃላት እንደሚባርክ* ሰው ነው።+ እነሱ የራሳቸውን መንገድ መርጠዋል፤በአስጸያፊ ነገሮችም ደስ ይሰኛሉ።*
3 በሬን የሚያርድ፣ ሰውን እንደሚገድል ነው።+ በግን የሚሠዋ፣ የውሻን አንገት እንደሚሰብር ነው።+ ስጦታ የሚሰጥ ሰው፣ የአሳማ ደም እንደሚያቀርብ ነው!+ ነጭ ዕጣንን የመታሰቢያ መባ አድርጎ የሚያቀርብ፣+ በአስማታዊ ቃላት እንደሚባርክ* ሰው ነው።+ እነሱ የራሳቸውን መንገድ መርጠዋል፤በአስጸያፊ ነገሮችም ደስ ይሰኛሉ።*