ኢዮብ 34:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እሱ ትኩረቱን* በእነሱ ላይ ቢያደርግ፣መንፈሳቸውንና እስትንፋሳቸውን ወደ ራሱ ቢሰበስብ፣+15 ሰዎች* ሁሉ በአንድነት በጠፉ፣የሰውም ዘር ወደ አፈር በተመለሰ ነበር።+
14 እሱ ትኩረቱን* በእነሱ ላይ ቢያደርግ፣መንፈሳቸውንና እስትንፋሳቸውን ወደ ራሱ ቢሰበስብ፣+15 ሰዎች* ሁሉ በአንድነት በጠፉ፣የሰውም ዘር ወደ አፈር በተመለሰ ነበር።+