ኤርምያስ 33:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ‘እነሆ፣ ከተማዋ እንድታገግም አደርጋለሁ፤ ጤናም እሰጣታለሁ፤+ እኔም እፈውሳቸዋለሁ እንዲሁም የተትረፈረፈ ሰላምና እውነት እሰጣቸዋለሁ።+ ሆሴዕ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እኔም ከዳተኛነታቸውን እፈውሳለሁ።+ በገዛ ፈቃዴ እወዳቸዋለሁ፤+ምክንያቱም ቁጣዬ ከእሱ ተመልሷል።+