ዘዳግም 32:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በምድር ላይ በሚገኙ ከፍ ያሉ ቦታዎች እንዲሄድ አደረገው፤+ስለሆነም የእርሻውን ምርት በላ።+ ከዓለት ማር አበላው፤ከባልጩትም ዘይት መገበው፤