-
ኤርምያስ 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በኢየሩሳሌም ጎዳናዎች ላይ ወዲያና ወዲህ ተመላለሱ።
ዙሪያውን ተመልከቱ፤ ልብ በሉ።
-
-
ሕዝቅኤል 22:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 “‘ከመካከላቸው የድንጋይ ቅጥሩን የሚጠግን ወይም ምድሪቱ እንዳትጠፋ በፈረሰው ቦታ ላይ በፊቴ የሚቆምላት ሰው ይኖር እንደሆነ ተመለከትኩ፤+ ሆኖም አንድም ሰው አላገኘሁም።
-
-
ሚክያስ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባሉ።+
እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል።
-