ኢሳይያስ 30:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ የእስራኤል ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ይህን ቃል ስለናቃችሁ፣+በማጭበርበርና በማታለል ስለታመናችሁ፣በዚያም ላይ ስለተደገፋችሁ፣+13 ይህ በደል እንደተሰነጠቀ ቅጥር፣ሊወድቅ እንደተቃረበ ያዘመመ ረጅም ቅጥር ይሆንባችኋል። ሳይታሰብ በድንገት ይፈርሳል።
12 ስለዚህ የእስራኤል ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ይህን ቃል ስለናቃችሁ፣+በማጭበርበርና በማታለል ስለታመናችሁ፣በዚያም ላይ ስለተደገፋችሁ፣+13 ይህ በደል እንደተሰነጠቀ ቅጥር፣ሊወድቅ እንደተቃረበ ያዘመመ ረጅም ቅጥር ይሆንባችኋል። ሳይታሰብ በድንገት ይፈርሳል።