-
ኢሳይያስ 31:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+
-
-
ኤርምያስ 17:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የእስራኤል ተስፋ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣
አንተን የሚተዉ ሁሉ ያፍራሉ።
-