ራእይ 21:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከተማዋ የፀሐይም ሆነ የጨረቃ ብርሃን አላስፈለጋትም፤ የአምላክ ክብር ብርሃን ሰጥቷታልና፤+ በጉም መብራቷ ነበር።+ 24 ብሔራትም በእሷ ብርሃን ይጓዛሉ፤+ የምድር ነገሥታትም ክብራቸውን ወደ እሷ ያመጣሉ።
23 ከተማዋ የፀሐይም ሆነ የጨረቃ ብርሃን አላስፈለጋትም፤ የአምላክ ክብር ብርሃን ሰጥቷታልና፤+ በጉም መብራቷ ነበር።+ 24 ብሔራትም በእሷ ብርሃን ይጓዛሉ፤+ የምድር ነገሥታትም ክብራቸውን ወደ እሷ ያመጣሉ።