ራእይ 21:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በሮቿ በቀን አይዘጉም፤ በዚያም ሌሊት ፈጽሞ አይኖርም።+ 26 የብሔራትን ግርማና ክብርም ወደ እሷ ያመጣሉ።+