ኢሳይያስ 8:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሆ፣ እኔና ይሖዋ የሰጠኝ ልጆች+ በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከይሖዋ ለእስራኤል እንደተሰጡ ምልክቶችና+ ተአምራት ነን።