ኢሳይያስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ በብሔራት መካከል ይፈርዳል፤ከብዙ ሕዝቦች ጋር በተያያዘም ሁሉንም ነገር ያቀናል።* እነሱ ሰይፋቸውን ማረሻ፣ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ።+ አንዱ ብሔር በሌላው ብሔር ላይ ሰይፍ አያነሳም፤ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም።+ ኢሳይያስ 11:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 54:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በጽድቅ ጽኑ ሆነሽ ትመሠረቺያለሽ።+ ጭቆና ከአንቺ ይርቃል፤+ምንም ነገር አትፈሪም፤ የሚያሸብርሽም ነገር አይኖርም፤ወደ አንቺ አይቀርብምና።+ ዘካርያስ 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሚገባም ሆነ የሚወጣ እንዳይኖር፣ቤቴን ለመጠበቅ በውጭ በኩል ድንኳን እተክላለሁ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ በመካከላቸው የሚያልፍ አሠሪ* አይኖርም፤+አሁን በገዛ ዓይኔ አይቼዋለሁና።*
4 እሱ በብሔራት መካከል ይፈርዳል፤ከብዙ ሕዝቦች ጋር በተያያዘም ሁሉንም ነገር ያቀናል።* እነሱ ሰይፋቸውን ማረሻ፣ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ።+ አንዱ ብሔር በሌላው ብሔር ላይ ሰይፍ አያነሳም፤ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም።+
8 የሚገባም ሆነ የሚወጣ እንዳይኖር፣ቤቴን ለመጠበቅ በውጭ በኩል ድንኳን እተክላለሁ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ በመካከላቸው የሚያልፍ አሠሪ* አይኖርም፤+አሁን በገዛ ዓይኔ አይቼዋለሁና።*