ኢሳይያስ 26:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በዚያ ቀን በይሁዳ ምድር ይህ መዝሙር ይዘመራል፦+ “ጠንካራ ከተማ አለችን።+ እሱ መዳንን፣ ቅጥሯና መከላከያ ግንቧ ያደርጋል።+