-
ኢሳይያስ 44:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ስለ ይሁዳ ከተሞችም ‘ዳግም ይገነባሉ፤+
ፍርስራሾቿንም መልሼ እሠራለሁ’+ እላለሁ፤
-
ሕዝቅኤል 36:33, 34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ከበደላችሁ ሁሉ በማነጻችሁ ቀን ከተሞቹ የሰው መኖሪያ እንዲሆኑ፣ የፈራረሱትም ቦታዎች እንደገና እንዲገነቡ አደርጋለሁ።+ 34 አላፊ አግዳሚው ሁሉ ጠፍ ሆኖ ሲያየው የነበረው ባድማ መሬት ይታረሳል።
-
-
-