ኢሳይያስ 49:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጽዮን ግን “ይሖዋ ትቶኛል፤+ ይሖዋም ረስቶኛል”+ ትላለች። ኢሳይያስ 54:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ የተተወችና በሐዘን የተደቆሰች* ሚስት፣+ደግሞም በልጅነቷ አግብታ፣ ከጊዜ በኋላ የተጠላች ሚስት እንደሆንሽ ቆጥሮ ጠርቶሻልና” ይላል አምላክሽ።