-
ዘካርያስ 9:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።
እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+
-
-
ዮሐንስ 12:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “የጽዮን ልጅ ሆይ፣ አትፍሪ። እነሆ ንጉሥሽ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ይመጣል።”+
-