ዕንባቆም 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ቆመ፤ ምድርንም አንቀጠቀጠ።+ ባየም ጊዜ ብሔራትን አብረከረካቸው።+ ዘላለማዊ የሆኑት ተራሮች ተፈረካከሱ፤የጥንቶቹ ኮረብቶች ተደፉ።+ የጥንቶቹ መንገዶች የእሱ ናቸው።
6 ቆመ፤ ምድርንም አንቀጠቀጠ።+ ባየም ጊዜ ብሔራትን አብረከረካቸው።+ ዘላለማዊ የሆኑት ተራሮች ተፈረካከሱ፤የጥንቶቹ ኮረብቶች ተደፉ።+ የጥንቶቹ መንገዶች የእሱ ናቸው።