ማቴዎስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “እነሆ! ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል+ ይሉታል”፤ ትርጉሙም “አምላክ ከእኛ ጋር ነው”+ ማለት ነው። ሉቃስ 1:30-35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ