የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 60:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሕዝቦችሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤

      ምድሪቱን ለዘላለም ይወርሳሉ።

      እነሱ፣ ውበት እጎናጸፍ ዘንድ የተከልኳቸው ችግኞች፣

      የእጆቼም ሥራ ናቸው።+

  • ሕዝቅኤል 37:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “ከዚያም እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤላውያንን ከሄዱባቸው ብሔራት መካከል አመጣቸዋለሁ፤ ከየአቅጣጫውም ሰብስቤ ወደ ምድራቸው እመልሳቸዋለሁ።+

  • አብድዩ 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ያመለጡት ግን በጽዮን ተራራ ላይ ይሆናሉ፤+

      እሱም የተቀደሰ ይሆናል፤+

      የያዕቆብ ቤት ሰዎችም የራሳቸው የሆኑትን ነገሮች ይወርሳሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ