ኢሳይያስ 33:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምድሪቱ አዘነች፤* ጠወለገችም። ሊባኖስ ተዋረደ፤+ እንዲሁም በሰበሰ። ሳሮን እንደ በረሃ ሆነች፤ባሳንና ቀርሜሎስም ቅጠላቸውን አረገፉ።+