-
መዝሙር 37:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በአደጋ ወቅት ለኀፍረት አይዳረጉም፤
በረሃብ ዘመን የተትረፈረፈ ምግብ ይኖራቸዋል።
-
-
አሞጽ 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ‘እነሆ፣ በምድሪቱ ላይ ረሃብ የምሰድበት ጊዜ ይመጣል’
ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፤
‘ረሃቡ የይሖዋን ቃል የመስማት ረሃብ እንጂ
ምግብን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም።+
-