ኢሳይያስ 62:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አንቺ ሴት ሆይ፣+ ብሔራት ጽድቅሽን፣ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ።+ አንቺም የይሖዋ አፍ በሚያወጣልሽአዲስ ስም ትጠሪያለሽ።+ ኤርምያስ 33:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚያ ዘመን ይሁዳ ትድናለች፤+ ኢየሩሳሌምም ያለስጋት ትቀመጣለች።+ እሷም “ይሖዋ ጽድቃችን ነው” ተብላ ትጠራለች።’”+