ኢሳይያስ 61:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዘሮቻቸው በብሔራት፣ልጆቻቸውም በሕዝቦች መካከል የታወቁ ይሆናሉ።+ የሚያዩአቸው ሁሉይሖዋ የባረካቸው ዘሮች እንደሆኑ ይገነዘባሉ።”+