1 ዜና መዋዕል 28:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ተነስቶ እንዲህ አለ፦ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፣ ስሙኝ። እኔ ለይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ማረፊያና ለአምላካችን የእግር ማሳረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ከልቤ ተመኝቼ ነበር፤+ ደግሞም ይህን ቤት ለመሥራት ዝግጅት አድርጌ ነበር።+ የሐዋርያት ሥራ 7:48-50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ሆኖም ልዑሉ አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም፤+ ይህም ነቢዩ እንዲህ ሲል በተናገረው መሠረት ነው፦ 49 ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤+ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ለእኔ የምትሠሩልኝ ምን ዓይነት ቤት ነው? ይላል ይሖዋ።* ወይስ የማርፍበት ቦታ የት ነው? 50 እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሠራው እጄ አይደለም?’+
2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ተነስቶ እንዲህ አለ፦ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፣ ስሙኝ። እኔ ለይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ማረፊያና ለአምላካችን የእግር ማሳረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ከልቤ ተመኝቼ ነበር፤+ ደግሞም ይህን ቤት ለመሥራት ዝግጅት አድርጌ ነበር።+
48 ሆኖም ልዑሉ አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም፤+ ይህም ነቢዩ እንዲህ ሲል በተናገረው መሠረት ነው፦ 49 ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤+ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ለእኔ የምትሠሩልኝ ምን ዓይነት ቤት ነው? ይላል ይሖዋ።* ወይስ የማርፍበት ቦታ የት ነው? 50 እነዚህን ነገሮች ሁሉ የሠራው እጄ አይደለም?’+