መዝሙር 137:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሳላስታውስሽ ብቀር፣ኢየሩሳሌምን ለደስታዬ ምክንያትከሆኑት ነገሮች በላይ ባላደርግ፣+ምላሴ ከላንቃዬ ጋር ትጣበቅ።